Graphics design tips
1. Start with a great color palette.
2. Choose greate and amazing fonts. You can get free fonts on fonts1001.com
3. Have a "Swipe file"
4. Align your object. This will help to keep design elements in a presentable order.
5. Use icons to support your message. Icons are the best part of our designs. Check out this website vexeles.com
6. Follow your own design rules.
7. Use a line or two to create a sense of order.
8. Plan your design. Before starting designing you have to sketch it on your mind or on a piece of paper. This will remove sense of instability.
9. Add text over images by adjusting brightness levels.
Share and forward
✅✅ @Abez_Graphics ✅✅

🎙ልዩ የአምልኮ ግዜ🎙
ቅዳሜ ሰኔ 23 በደቡብ ናዝሬት መ/ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አይቀርም! ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ ከዘማሪ ይሳኮር ከዘማሪ አባይታ እንዲሁም ከህብረቱ ከተውጣጡኳየር ጋር በአምልኮ ከፍ እንላለን!
⚜ሙሉ ቀን አምልኮ⚜
@Abez_Graphics 🔶

Abez Design via @vote
Dear members I would like to know where you're from. Kindly click on the city you're living in. ☺️😊
public poll
Addis Ababa – 42
👍👍👍👍👍👍👍 38%
Other city – 24
👍👍👍👍 21%
Adama – 19
👍👍👍 17%
Hawassa – 14
👍👍 13%
Baherdar – 7
👍 6%
Diredawa – 6
👍 5%
👥 112 people voted so far.
public poll
Addis Ababa – 42
👍👍👍👍👍👍👍 38%
Other city – 24
👍👍👍👍 21%
Adama – 19
👍👍👍 17%
Hawassa – 14
👍👍 13%
Baherdar – 7
👍 6%
Diredawa – 6
👍 5%
👥 112 people voted so far.
🕴ቻርሊ...
አንድ መድረክ ላይ ቻርሊ ቻፕሊን ለተመልካቾቹ አንድ ቀልድ ቀለደና ሁሉም ታዳሚዎች በጣም ሳቁ። ቻርሊ ያንኑ ቀልድ ደገመላቸውና ጥቂት ሰዎች ብቻ ሳቁ... . አሁንም ያንኑ ቀልድ ደገመው በዚህ ጊዜ ማንም አልሳቀም...??? ከዛም እነዚህን የሚያማምሩ ቃሎች ተናገረ.... .
"በአንድ ቀልድ ደጋግማችሁ ካልሳቃችሁ ለምን በአንድ የሚያስጨንቃችሁ ችግር ወይም ስጋት ላይ ደጋግማችሁ የምታዝኑት?"
ህይወት ውብ ነች...!!
1. በዚህ አለም ላይ ምንም ዘላቂ ነገር የለም ችግራችንም ቢሆን..
2. በዝናብ ውስጥ መሄድ እወዳለሁ ምክንያቱም እንባዬን ማንም ማየት አይችልምና።
3. በህይወታችን በጣም ሳንጠቀምበት ያለፈ ቀን ቢኖር ያልሳቅንበት ቀን ነው።
ይሳቁ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ...
ፈታ ዘና በሉ እግዚአብሔር መልካም ነው
Credit to 'Youth revival' TG channel.

#Abez_Design
Better GDS for better view
⚜ @Abez_Graphics ⚜
Help us by sharing or forwarding this message to your contacts.

All shit around us but we are still alive. Join and share @Abez_Graphics
Abeዝ Design በአርቲስት ፈቃዱ ተክለማሪያም ሞት እያዘነ ለመላው ኢትዮጵያውያን መፅናናት እንመኛለን
@Abez_Design
@Abez_Design