Telegram Web Link
ኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል
ከግጥም መንደር 7
አሸይኽ_ኡዝታዝ_ሀቢብ 😍

ከ ግጥም መንደር

ክፍል { ሁለት }

መደመጥ አለበት ያጀመዐ

@ANWAR_MESJID 👈
@ANWAR_MESJID 👈

መልካም ኸሚስ ብለናል 😍
🥀 #የጁመዐ_ቀን_ሱናዎች 🥀

👉ሲዋክ መጠቀም
👉ሻወር መዉሰድ
👉ጥሩ ልብስ መልበስ
👉ወደ መሰጂድ በግዜ መሄድ
👉ሱረቱል ከህፈን መቅራት
👉በነቢያችን ላይ ሰለዋት
ማወረድን ማብዛት

🥀 #መልካም_የጁመዓ_ቀን 🥀

@ANWAR_MESJID 👈
ይህ ከምሬ ነው የ2013 የመጨረሻው ፓስቴ ነው!

አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው!
Allah Exists Without A place!
الله موجود بلا مكان!
በዚህ ላይ አሏህ ያጽናን!
ثبتنا الله!
በ2014 የመጀመሪያ ፓስቴ እስከምንገናኝ መልካም ምሽት 🌹🌹🌹🌹🌹

@ANWAR_MESJID 👈
@ANWAR_MESJID 👈
ከሸክ ውጣ ያንተ አዲስ አመት ሙሀረም
መፀሀፍህ ቁርዓን ጌታህ አላህ ነው

በይሉኝታ የሚቀየር የሚገፋ ዲን የለም

ይሉኝታ እና ሰው ምን ይለኛል ሚለው ነገር ሲያስጨነቅህ ይህንን ጥቅስ ለራስህ ንገረው

"በአላህ ጉዳይ ሰዎችን አትፍራ
በሰዎች ጉዳይ አላህን ፍራ! !"

@ANWAR_MESJID 👈
@ANWAR_MESJID 👈
ኢልሙል ሃል ክፍል { አራት }

@ANWAR_MESJID 👈
ኢልሙል ሃል ክፍል { አራት }

@ANWAR_MESJID 👈
ኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል
ኢልሙል ሐል
ኢልሙል ሃል ክፍል { አራት }

ዳኢ ኡስታዝ ሀቢብ ኢስማዒል

ለተጨማሪ እና ተከታታይ ኪታቦች
እንዲሁም ደርሶች 👇👇👇
@ANWAR_MESJID
@ANWAR_MESJID

ለጥያቄ እና አስተያየት 👇👇
@MESJIDEL_ANWAR_bot

ክፍል 5 ይቀጥላል................
#ኸሚስን የጀለሱ
ለጀሊሉ ሹኩር እያደረሱ
የአለሙን ቆንጆ እያወደሱ
የሪጃሎቹን ዝና እያወሱ
የአሪፎችን ቂሷ እየቀሰሱ
እህት ወንድምን በዱዕ የማይረሱ
እኔስ ከጅልኩ መሆን እንድነሱ

ውዶቼ በዱዕቹህ ነከስ አርጉኝ☺️

🙏መልካም ኸሚስ 🙏
اللهم صل على سيدنا محمد
وعلى ال سيدنا محمد
اللهم صل على سيدنا محم
د وعلى ال سيدنا محمد
እንኳን ለ 2014ቱ
👏
👏
👏
👏
👏
👏
👏

.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.

የመጀመሪያ ኸሚስ በሰላም ደረሳቹ 😜😜 👏👏

@ANWAR_MESJID 👈
@ANWAR_MESJID 👈
#ኸሚስ_ሙባረክ

በዚያ በቀብር ብቻየን ወንድምህ ማነው ተብየ ስጠየቅ ራሴን በብረት መዶሻ ስመታ😔 ዛሬ በዱንያ ያልወደድኩትን ወንድሜን ያላከበርኳትን እህቴን እነሱ ናቼው ወንድም እህቶቼ ብል ነጃ አልወጣምና😫😭 ለአሏህ ብለን እንወዳቹሀለን ...........🗣 😘😘

@ANWAR_MESJID 👈
@ANWAR_MESJID 👈
🥀 #የጁመዐ_ቀን_ሱናዎች 🥀

👉ሲዋክ መጠቀም
👉ሻወር መዉሰድ
👉ጥሩ ልብስ መልበስ
👉ወደ መሰጂድ በግዜ መሄድ
👉ሱረቱል ከህፈን መቅራት
👉በነቢያችን ላይ ሰለዋት
ማወረድን ማብዛት

🥀 #መልካም_የጁመዓ_ቀን 🥀

@ANWAR_MESJID 👈
ኢልሙል ሃል ክፍል 5 ትንሽ ይጠብቁን
ኢልሙል ሃል ክፍል { አምስት }

@ANWAR_MESJID 👈
ኢልሙል ሃል ክፍል { አምስት }

@ANWAR_MESJID 👈
ኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል
ኢልሙል ሐል
ኢልሙል ሃል ክፍል { አምስት }

ዳኢ ኡስታዝ ሀቢብ ኢስማዒል

ለተጨማሪ እና ተከታታይ ኪታቦች
እንዲሁም ደርሶች 👇👇👇
@ANWAR_MESJID
@ANWAR_MESJID

ለጥያቄ እና አስተያየት 👇👇
@MESJIDEL_ANWAR_bot

ክፍል 6 ይቀጥላል................
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ
ወበረካቱህ ስለ መውሊድ ማታ
ለየት ያለ ፕሮግራም ይሮረናል
ያጀመአ የትም እዳትሄዱ
የነብዩን ﷺ ልደት መታሰቢያ (መውሊድ) አፈጻጸሙና ይዘቱ

@ANWAR_MESJID 👈
@ANWAR_MESJID 👈
የነብዩን ﷺ ልደት መታሰቢያ (መውሊድ) አፈጻጸሙና ይዘቱ
.
.
ሰዎች የነብዩን ﷺ ልደት መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ ተሰባስበዉ ለዲን ወይም ለዱንያ የሚጠቅሙ በጎ ሥራዎችን መስራታቸዉና መማማራቸዉ መዉሊድ የሚለዉን ጽንሰ-ሀሳብ እንደሚይዝ ዑለሞች ቢናገሩም ¹ የመዲናዉ የሀዲስ ሊቅ ዶክተር ሙሀመድ እብነል ዐለዊ በዓለም አቀፍ ደረጃ-በተለይም በመካና በመዲና ፣እንዲሁም በርሳቸዉ ቤት- የሚከናወኑ የመዉሊድ መታሰቢያዎች ከጥንት እስከዛሬ የሚከተሉት ዋና ዋና ይዘቶች እንዳሏቸዉ ጽፈዋል፦

የታላቁ ነብይ ﷺ ገድል (ሲራ) ይዘረዘራል፤
የርሳቸዉን ታላቅነት የሚያወሱና ዲንን የሚያስታዉሱ ምክሮች በዐሊሞች ይነገራሉ፤
ከዕለቱ ጋር የሚሄዱ የቁርአን መልዕክቶች ይነበባሉ፤¹


በሀገራችንም ከላይ ከተጠቀሱት በጎ ተግባራት በተጨማሪ በመዉሊድ ማዕዶች ላይ ፡-

በሸኽ አህመድ ዳኒ (እስከ 1321 ሂጅሪያ)² የተደራጁት ‹ራምሳ›ና ‹ተራ መንዙማ› የተሰኙ የዚክርና የዱዐ መድብሎች ይደመጣሉ፤

የሶሀቦች፣ ታቢዖችና ሌሎች ታላላቅ ሰዎች፣ በተለይም የሀገራዊ ጓል ስብዕናዎች ገድል (ቂሷ) ይነገራል፤

ነብዩን ﷺ የሚያወድሱ ግጥሞችና መንዙማዎች ይደመጣሉ፣

በዐሊሞች መካከል የዒልም ዉይይትና መጠያየቅ ይደረጋል፤

መዉሊድ የዱዐና የመገናኛ መድረክ በመሆን ያገለግላል፤

ድግስ ተደግሶ ድሆች ሶደቃ ይቋደሳሉ፤

አላህን የሚያወድሱ ልዩ ልዩ ዚክሮች ይባላሉ፤

በነብዩ ሙሀመድ ﷺ ላይ ሶለዋት ይወረዳል፤ በዑለሞች ጽድቅ የተቸረዉ መዉሊድ አፈጻጸሙ ከላይ የተገለጸዉን ይመስላል፡፡
.
.
.
ማـــــــــــــــــውــــــــــــــጫ

¹- ዶ/ር ሙሀመድ እብን አልዐለዊ አልማሊኪ አልሁሰይኒ፣ ሀዉለል ኢህቲፋል ቢዚክራ መዉሊዲ ነበዊይ ሸሪፍ፣ መክተበተል ዒስማ፣ ቤይሩት፣ 2010፣ ገጽ 39

²- በቅርብ ዘመኑ የኢትዮጵያ የዒልም ታሪክ ዉስጥ ታላቅ ሚና በመጫወት አቻ የማይገኝለት የዳና የዒልምና የተርቢያ ማዕከል መሥራችና የመጀመሪያ መሪ ናቸዉ።

@ANWAR_MESJID 👈
@ANWAR_MESJID 👈
ጥያቄ አለኝ ለመውሊድ ከልካዮች
ሳዳት & ኢብኑ ሙነወር ቁርአን ቀርተዋልን?
መውሊድን በተመለከተ

ለ መውሊድ ከልካዮች
ጥያቄ

@ANWAR_MESJID 👈
@ANWAR_MESJID 👈
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ያጀመአ እንዴት ናችሁ

በ አሸባሪው የ ትግራይ ወራሪ ሀይል አማራ ክልል ላይ አሰቃቂ የሆነ ግፍ እና በደል እያደረሰ መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም በዚህ የተነሳ ብዙ ወገኖቻችን አልቀዋል ይህ ወራሪ ሀይል በሰው ላይ ብቻ ሳይሆን ምንም የማያውቁ እንሶች ላይ ከባድ የሆነ ጭፍጨፋ አድርጓል ቤት ንብረትም ዘርፈዋል አቃጥለዋል ሰውም ተሰዷል በደሴ እና በኮቦልቻ ከተሞች ላይ ስፍር ቁጥር የሌለው ተፈናቅሎ ይገኛል እነዚህ ቤት ንብረታቸው ጥለው ከራያ ቆቦ ጀምሮ በተለያዩ የ ገጠር አከባቢዎች እስከ ሀይቅ ከተማ ድረስ የነበረ ህዝብ ወደ ደሴ ከተማና ኮቦልቻ መጠለያ ካፕ ይገኛሉ መንግስትም እርዳታ እያደረገ ቢሆንም በቂ ባለመሆኑ የወገን እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ለዚህም በቦታው ላይ እየዞርኩ በማየቴ በቻልኩት አቅም ይህንን መልእክት ለማስተላለፍ ችያለሁ እኔ በአጭሩ ይሄን ልበል እንጂ በተለያዩ ሚዲያዎች በተለይም በ Amhara tv እየተገለፀ ይገኛል ስለሆነም እነዚህ የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ከባድ የሆነ እንግልት እየደረሰባቸው ይገኛል አሁለታ በ ዋግምራ ላይ 11 ሰዎች በረሀብ ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን ሰምተናል ስለዚህ በምንችለው አቅም መርዳት ግዴታችን ነው ምክንያቱም ለወገን ደራሽ ወገን ነውና እኛም የአቅማችሁን ትረዱ ዘንድ በ አላህ ስም እንጠይቃለን
አጅሩ ከአላህ ነውና

عَنْ أنَسٍ رضيَ اللّه عنه قالَ: قالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ:

[ صنائعُ المعروفِ تقي مصارعَ السوءِ و الآفاتِ و الهلكاتِ، و أهلُ المعروفِ في الدنيا همْ أهلُ المعروفِ في الآخرةِ ]

📚 رواهُ الحاكم

ከአነስ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–

[ መልካም ስራዎች ከመጥፎ አወዳደቅ(አሟሟት)፤ ከጥፋት እና አደጋ ይጠብቃሉ። በዱንያ(ቅርቢቱ ዓለም) የመልካም ስራ ባለቤቶች በመጨረሻይቱም ዓለም የመልካም ስራ(ምንዳ) ባለቤቶች ናቸው።]

ሓኪም ዘግበውታል።

መርዳት ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇👇
የባንክ አካውንት ቁጥር
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
👉 1000412347343
አቢሲንያ ባንክ
👉 77 98 83 27
Abdu hassen Ebrahim

በዚህ ማስገባት ትቺላላችሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
2025/04/09 03:47:06

❌Photos not found?❌Click here to update cache.


Back to Top
HTML Embed Code: